የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ...
Your browser does not support the video tag or M3U8 playback.
ሱዳን ክሱን የመሠረተችው፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ጦር መሳሪያ በማስታጠቅና በገንዘብ በመደገፍ ዓለማቀፉን የዘር ማጥፋት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ በጋዛ ያገታቸውን እንዲለቅ “የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ...
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ” እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ?… ...
እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢሕአፓ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል ...
ቻይና ለወታደራዊ በጀት ብቻ 245 ቢሊዮን ዶላር ብትመድብም ከአሜሪካ በጣም ያነሰ ነው። ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃቱን የፈጸመው፣ በመካከለኛው ሸበሌ አውራጃ እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ኾኖም በጥቃቱ በአልሸባብ ላይ ስለደረሰው ጉዳት ሚንስትሩ ...
በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ከተማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከትናንት ወዲያ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት አንድ የቤተክርስቲያኗ መምህርና አራት የቆሎ ...
የቦሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ያጸደቃቸውን የምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመ?… ...
ላለፉት ሁለት ወራት ከዐሥር ቀናት እገዳ ተጥሎባቸው ከነበሩ አራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢ?… ...
የሳሙኤል አወቀ 9ኛ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ተቆጣጥሮ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች በማህበረሰቡ ተመርጠው ህዝብን ለሚያስተዳድሩ ጊዚያዊ የቀበሌ ...